ጥያቄዎች
1.አድማስ ዲጂታል ሎተሪ ለመቁረጥ አስፈላጊ ነገሮች?
አድማስ ዲጂታል ሎተሪ ለመቁረጥ
-የኢትዮ ቴሌኮም sim ሲም ካርድ የያዘ የስልክ ቀፎና
-በሲሙ የተሞላ ቢያንስ የ10 ብር ካርድ ወይም የአየር ሰዓት መኖር ብቻ በቂ ነው
ወይም በቴሌ ብር ለመቁረጥ ከፈለጉ
-የቴሌብር አካውንት መክፈት ያስፈልጎታል
-ከዚህ ውጭ በአካል መገኘት
-መታወቂያ ማረጋገጥ
-እድሜ ማስመዝገብ
-አድራሻ ማስሞላት ወይም ከሞባይል ከፍ ያለ መሳሪያ መጠቀም አያስፈልጎትም
2.ስንት ጊዜ የመቁረጥ መብት አለኝ?
-የአድማስ ሎተሪ ለመቁረጥ ምንም አይነት ገደብ የለም
-ነገር ግን እንደ ሁኔታው ታይቶ ገደቦች ሊፈጠሩ ይችላሉ
-እስከ አሁን ባለው ጊዜ መሠረት ግን ከዚህ እስከ ዚህ የሚል ገደብ ወይም ክልከላ የለምና
- ያለምንም ግራ መጋባት እስከ ፈለጉት ጊዜ ድረስ የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ መቁረጥ ይችላሉ።
3.ቲኬኬን መለወጥ ወይም መተው እችላለሁ?
-አሁን ባለው አሰራር
-አንዴ ቲኬት ለመግዛት ተስማምተው ማንኛውንም ፊደል ወደ 605 ላይ ከላኩ በኃላ
- የእድል ቁጥሮዎን መቀየር
-ወይም ጨርሶ መተው አይቻሉም
-ስለዚህ
ከመላኮ በፊት በደንብ ይወስኑ እንጂ
-የእድል ቁጥሮዎን ከመቀበል ውጭ ሌላ አማራጭ የለም
4.ሽልማት ለመቀበል የመጨረሻው ቀን መቼ ነው?
-አድማስ ዲጂታል ሎተሪ የዙርን እጣውን በብሔራዊ ሎተሪ የእጣ ማውጫ አዳራሽ በሕዝብ ፊት ካወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 60 ቀናት ወይም 2 ወራት ድረስ ሽልማቶን መቀበል ይችላሉ
-ነገር ግን የተባለው ሳይሆን ቀርቶ ማለትም እርስዎ በሁለት ወራት ውስጥ በአካል በመገኘት ሽልማቶን ካልተቀበሉ ሙሉ ሽልማትዎ ወደ መንግስት ካዝና ገቢ የሚሆን ይሆናል
-ስለዚህም እርስዎ እድለኛ ከሆነ በ60 ቀናት ወይም በሁለት ወራት ውስጥ ሽልማቶን ይቀበሉ
-ከሁለት ወራት በኃላ የሚነሳ ማንኛውም የእድለኛ ነበርሁ ጥያቄ ተቀባይነት የለውም
5.ለማሸነፍ የሚረዱ ስልቶች አሉ?
-በአድማስ ዲጂታል ሎተሪ ሲሳተፉ
-እድልዎን ለመጨመር የሚረዱ እና የሚያፈጥኑ
-ምንም አይነት አቋራጭ ወይም አስማታዊ መንገዶች የሉም
-አድማስ ዲጂታል ሎተሪ ዲጂታላዊ የሎተሪ ስርዓት ነው ስለዚህም ተገማቻዊ ስላልሆነ
- አቋራጭ ዘዴዎች የሉትም
-ነገር ግን ደጋግመው በመቁረጥ እድሎትንና መዳረሻዎን ያስፉ